+251979606162     info@yagoutpay.com

ለያጎት ፔይ ፋይናሻል ቴክኖሎጂ አክስዩን ማህበር አባላት በሙሉ

ለያጎት ፔይ ፋይናሻል ቴክኖሎጂ አክስዩን ማህበር አባላት በሙሉ

 የ2017 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲገኙልን ጥሪ ስለማስተላፍ

የያጎት ፔይ ፋይናሻል ቴክኖሎጂ አክስዩን ማህበር የ2017 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በአክስዩኑ ዋና ጽ/ቤት ቦሌ አዲካ ህንጻ አምስተኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ባለአክስዩኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስለሚካሄድ በዚሁ ቀን እና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን እናሳውቃለን፡፡

የስብሰባው አጀንዳዎች

  1. በእለቱ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ
  2. በ2017 በጀት ዓመት እሰከ ሰኔ 30 ድረስ አጠቃላይ በማህበሩ በተከናወኑ ተግባራ ዙሪያ የቦርዱን ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥና መርምሮ ማጽደቅ
  3. የውጭ ኦዲተሮችን ሪፖርት ማዳመጥ እና መርምሮ ማጽደቅ

ከሰላምታ ጋር

የዳይሬክተሮች ቦርድ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

  • Home
  • About-us
  • Products & Services
  • Solutions
  • Developers
  • Resources
  • Contact Us